ቤልጅየምን ጨምሮ ከጀርመን፣ ኔዘርላንድ፤ እና ፈረንሳይ የተሰባሰቡ እጅግ በርካታ መሆናቸው የተገለጸው እነዚህ ወገኖች የአውሮጳ ሕብረት በወቅታዊው የኢትዮጵያ ጉዳይ አቋሙን እንዲፈትሽ ጥሪ አቅርበዋል።
holdbarhet nespresso kapsler
vinglas boda nova
qatar airways handgepäck gewicht
חוק רמקולים תחת כיפת השמיים
כורסא אגורה
nike tech fleece tapered joggers in blue
dámské jarni kotníkové boty tamaris
best apple watch bands for women
dežna obleka za otroke
spodnje hlače moške
fiitgonline.com
በተለያዩ የአውሮጳ ሃገራት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራዉያን ከጥቂት ዓመታት ፋታ በኋላ ዳግም በአውሮጳ ሕብረት አደባባይ ለተቃውሞ ሰልፍ ወጥተዋል። ቤልጅየምን ጨምሮ ከጀርመን፣ ኔዘርላንድ፤ እና ፈረንሳይ የተሰባሰቡ እጅግ በርካታ መሆናቸው የተገለጸው እነዚህ ወገኖች የአውሮጳ ሕብረት በወቅታዊው የኢትዮጵያ ጉዳይ አቋሙን እንዲፈትሽ ጥሪ አቅርበዋል። ዛሬ ብራስልስ ላይ ከአውሮጳ ሕብረት ጽሕፈት ቤት ፊትለፊት የተካሄደው ሰልፍ ከቅንጅት ጊዜ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ በርካቶች የተሳተፉበት እንደሆነ በስፍራው የተገኘው የብራስልሱ ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሤ ገልጾልናል። ሰልፉ እየተካሄደ ባለበት ሰዓት ስልክ በመደወል አስተባባሪዎች እና ተሳታፊዎችን አስተያየት ጠይቀናል።
ገበያው ንጉሤ
ሸዋዬ ለገሠ
ኂሩት መለሰ