Ethio German Task Force – የኢትዮጵያዉያን ግብረ ሃይል በጀርመን
Landgrafen str.19, 60486 Frankfurt am Main
www.ethiogermany.de
Tel. 017654839226
ለ…………………………,……………….
e-mail……………………………………
Fax…,……………………………………
Tel………..,…………………………….. ኢትጀ/ቁ001/8/20
በጀርመን በተለያየ የንግድ ዘርፍ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ወንድሞችና እህቶች!
በመጀመሪያ የኢትዮጵያ ግብረ ሀይል በጀርመን ስላምታ ይድረሳችሁ :-
በመጀመሪያ. በሀገራችን በሰኔው ጭፍጨፋ ህይወታቸው ያጡትን ነፍስ ይማር እያልን፣- ከዛ ባሻገር ህይወታቸው ተርፎ መጠለያና ንብረታቸውን ያጡ የተጎዱ ወገኖቻችን ዛሬም በቂ ድጋፍ ማግኘት ተስኖአቸው በየቤተክርስቲያኑ ብሎም በየጎረቤቱ ተጠልለው የዕለት ጉርሣቸውን ለመሸፈን ተቸግረው በሚያሳዝን ሁኔታ ላይ ስለሚገኙ፣-
ይህንን አስመልክቶ ግብረሀይላችን እንደ መፍትሄ የወሰደው እርምጃ በራሳችን አነሳሽነት በምንናደርገው መዋጮ፣ በዓል እዘጋጅቶ ከበዓሉ የሚገኘውን ሙሉ ገቢ፣ በቦታው ተገኝቶ፣ ለተጎዱ ወገኖቻችን ተደራሽ ማድረግን ነው ። በዚህም መሰረት Sep 19 እና Sep.20 ታላቅ ፌስቲቫል በዓል በሞርፊልደን እዘጋጅተን ስራዎችን እየከወንን ነው። ስለዚህም የጋራ ችግራችንን በጋራ መቅረፍ እንችል ዘንድ፣ እርስዋም የተቻለዋን ለወገንዋ ተደራሽ የሚሆን እርዳታ ይለግሱ ዘንድ፣ በማህበሩ ስም ይህንን ደብዳቤ በመፃፍ በማክበር እንጠይቆታለን ። ለሚያደርጉት ዕርዳታና ተሳትፎ ምስጋናችንን :: የረዱ ድርጅቶችን ዝርዝር በድህረ ገፃችን ላይ እናሳዉቃለን:: በማህበሩ ደብዳቤም እናረጋግጣለን።
የኢትዮጽያውያን ግብረ ሀይል በጀርመን
Sep. 12.09.2020
ዕርዳታውን በሚከተለው የ PAYPAL አድራሻ ይላኩልን: https://jii.kur.mybluehost.me/website_6e956ccc/spenden