የውሃ ሙሌት መቼ መጀመር እንዳለብን የምንወስነው እኛ ኢትዮጵያውያን ብቻ ነን፤ አያቶቻችን በጋራ አደዋ ላይ የሞቱት ሌሎች ሀገራት በእኛ ጉዳይ እንዳይወስኑም ጭምር ነው። ግድቡ ተገንብቶ ይጠናቀቃል፤ ከወዳጆቻችንም ጋር እንመርቀዋለን።”
ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ