የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ከሰላሳ ኤምባሲዎች በላይ ከነሀሴ 15, 2013 በኋላ እንደሚዘጋ ይፋ አድርጓል። በሚዘጉ ኤምባሲዎች ውስጥ የሚሰሩ ከ300 በላይ ዲፕሎማቶች ወደ ሀገራቸው እንደሚመለሱ ለኤምባሲዎቹ በደብዳቤ አሳውቋል።ከሚዘጉ ኤምባሲዎች በተጨማሪ በማይዘጉ […] Read more »
አለመግባባቱ ወደ ግጭት ያመራል የሚል ስጋት በመጫሩ ዕለተ ሐሙስ የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ ጉዳዩን ይዞ በጠረጴዛ ዙሪያ ሊመክር ነው። ግብፅና ሱዳን፤ ኢትዮጵያ ብቻዋን መክራ ሁለተኛውን ዙር የታላቁ […] Read more »
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዳሴው ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር የሚታየው በጸጥታው ምክር ቤት ሳይሆን በአፍሪካ ህብረት መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚስትር ደመቀ መኮንን […] Read more »
ሰበር ዜና በትግራይ ጉዳይ ላይ ለመምከር የተሰበሰበው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ያለ ስምምነት ተበተነ። አምስት ቋሚ አባላት ያሉት የጸጥታው ምክር ቤት ዛሬ ከሰአት በዝግ ስብሰባ የመከረ ሲሆን አሜሪካ […] Read more »
The Battle of Adwa (29 February-1 March 1896) is of huge significance for Africa in that the decimation of the continent could not be completed. Ethiopia turned out to be […] Read more »
ሕወሓት በ1967 ዓ.ም. ሲመሠረት አንደኛው መሥራችና ከፍተኛ አመራር የነበሩት አቶ ስብሃት ነጋ (አቦይ)፣ ከባለቤታቸው ሌተና ኮሎኔል ፀአዱ ሪች ጋር ተከዜ አካባቢ በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የአገር መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ Dejene Assefa […] Read more »
Aid to the Church in Need spoke with Prince Dr. Asfa-Wossen Asserate about the armed conflict in the northern Ethiopian province of Tigray. The struggle for control over the northern […] Read more »
የጀርመንዋ ላይፕዚሽ ከተማ የአዲስ አበባ ፍቅርዋን ለመግለፅ አንዱን ጎዳናዋን አዲስ አበባ ብላ ሰይማለች። ከ ጎርጎረሳዉያኑ 2004 ጀምሮ በእህትማማችነት ዝምድናን የመሰረቱት የጀርመንዋ ላይፕዚሽ ከተማ እና አዲስ አበባ ወዳጅነታቸዉ ጥልቅ ነዉ ። […] Read more »