ጀርመን እንዴት ኮሮና በሽታን እንደተቋቋመች !

ጀርመን በአሁኑ ሰዓት የተመዘገቡ ከ160ሺ በላይ ቫይረሱ ያለባቸው ሲገኙ፣ ከ6ሺ በላይ ህይወታቸው አልፏል። ከ120ሺ በላይ ሲያገግሙ ከ2.5 ሚሊዮን በላይ ምርመራዎች ተደርገዋል። ቢሆንም እስካሁን እንደተፈራው ወረርሽኙ ሃኪም ቤቶችን አላጨናነቀም። 20ሺ ከሚሆኑ […] Read more »

ለሚወዱት ሰው ወይም ለዘመድ ስጦታ ወደ ሀገርቤት ይላኩ !

www.ethiopiangift.com Read more »

በጀርመን ለምትኖሩ ኢትዮጵያዉያን የሀገር ጥሪ !

በጀርመን ለምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፤አገራችን ኮሮና ቫይረስን/COVID -19 ለመከላከል በምታደርገው ጥረት ከጎኗ በመሰለፍ የበኩላችሁን ድርሻ ማበርከት የምትፍልጉ ኢትዮጵያውያንንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከታች በተጠቀሰው የጽ/ቤታችን ሂሳብ ቁጥር በመጠቀም አገራዊ ግዴታችሁን እንድትወጡ […] Read more »

በጀርመን የኮሮናን ሥርጭት ለመቀነስ የተጣለ አዲስ እገዳ

ባለፈው አርብ በተህዋሲው የተያዘ ሐኪም ያገኛቸው መራሂተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል ራሳቸውን ለ14 ቀናት አግለዋል።ሜርክል በጀርመን የተህዋሲውን ሥርጭት ለመቀነስ የወጣውን አዲስ ገደብ ትናንት ይፋ ካደረጉ በኋላ ነበር ሐኪሙ በኮሮና ተህዋሲ የተያዙ […] Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የ150 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ለአፍሪካ ጠይቀዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ ለቡድን ሃያ አገራት በጻፉት ደብዳቤ ከኮቪድ-19 [ኮሮናቫይረስ] ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ የ150 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ለአፍሪካ ጠይቀዋል። ይህ ድጋፍ የአፍሪካን የድንገተኛ ጊዜ ጤና አገልግሎትን፣ ለበጀት ድጎማ፣ […] Read more »

ልዩ ቆይታ ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር ክፍል 1

Read more »

Adwa Festival in Frankfurt

Read more »

124ኛው የአድዋ ድል መታሰብያ በፍራንክፈርት::

በጀርመን መንግሥት የአፍሪቃና የመካከለኛው ምሥራቅ አገራት አማካሪና የፖለቲካ ተንታኝ ዶክተር ልዑል አስፋወሰን አስራተ ካሳ በተለይም ካለፉት 50 ዓመታት ወዲህ አሜሪካና አውሮጳውያን ኢትዮጵያን ከፋፍሎ ለማዳከም እና ለማፍረስ በርካታ ሴራዎችን ፈፅመዋል በማለት […] Read more »

Adwa Festival in Frankfurt

Read more »

የውሃ ሙሌት መቼ መጀመር እንዳለብን የምንወስነው እኛ ኢትዮጵያውያን ብቻ ነን ! Dr. Abiy

የውሃ ሙሌት መቼ መጀመር እንዳለብን የምንወስነው እኛ ኢትዮጵያውያን ብቻ ነን፤ አያቶቻችን በጋራ አደዋ ላይ የሞቱት ሌሎች ሀገራት በእኛ ጉዳይ እንዳይወስኑም ጭምር ነው። ግድቡ ተገንብቶ ይጠናቀቃል፤ ከወዳጆቻችንም ጋር እንመርቀዋለን።”ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ […] Read more »

Excise Tax in Ethiopia

በአዲሱ የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ጋር ተያይዞ ብዙ የፊስቡክ ገፃችን ተከታታዮች ደጋግማችሁ በአሮጌ እና አዲስ መኪና ላይ የተጣለው የኤክሳይዝ ታክስ ልዩነት እንድናቀርብ በጠያቃችሁት መሠረት የተወሰኑት ከታች በሠንጠረዥ ውስጥ ተዘርዝሯል፡፡ ይህም ከዚህ […] Read more »

Car Tax in Ethiopia

#በአዲሱ_የኤክሳይዝ_ታክስ_መሰረት_ያገለገለ_መኪና_ዋጋ ለምሳሌ አንድ ያገለገለ ቶዮታ ቪትዝ 2004 ሞዴል መኪና #በኢትዮጵያ_ገቢዎችና_ጉምሩክ_ሲዲ_ፕራይሰላይ (7,460 ዶላር) ወደ ኢትዮጵያ ሲቀየር245,434 እነደ ትራንስፖርት፣ኢነሹራንስ እና ተጨማሪልዩ ልዩ ወጪዎችን ጨምሮ ፤ 60,000 ብር በጠቅላላው=245,434.00+60,000= #305,434 የኢትዮጵያ ብርይሆናል በዚህም መሰረት […] Read more »

ክብርት አምባሳደር ሙሉ ሰሎሞን በፍራንክፍርት ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውን ጋር ተወያዩ!

Ethiopian Consulate General Office in Frankfurt 16 February . 2020  በጀርመን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርና ልዩ መልእክተኛ የሆኑት ክብርት አምባሳደር ሙሉ ሰሎሞን በፍራንክፍርትና አካባቢዋ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውን ጋር ተወያዩ፤…………………………………………በጀርመን የኢፌዲሪ ባለሙሉ […] Read more »

የወንድማችን የነብዩ ተፈሪ ስረዓተ ቀብር !

እንደምን ዋላችሁ ወገኖቼ !የወንድማችን የነብዩ ተፈሪን ስረዓተ ቀብር አስመልክቶ የመጨረሻው ስንብትና የፀሎት ፕሮግራሙ የሚካሄደው ፍራንክፈርት ከተማ በሚገኘው Niederrad Friedhof Hahn Str. 12. 60528 .frankfurt am Main አርብ/ Freitag 08/11/2019 ጥዋት10: […] Read more »

Abiy Ahmed mit Friedensnobelpreis ausgezeichnet.

Er schloss Frieden mit dem langjährigen Erzrivalen Eritrea und trat in zahlreichen Konflikten in Ostafrika als Vermittler auf: Abiy Ahmed, seit 2018 Regierungschef in Äthiopien, erhält den Friedensnobelpreis. In seiner Heimat gilt Abiy […] Read more »