የፖለቲካ እስረኞች ስም ዝርዝር

እስካሁን በህግ ማስከበር ዘመቻ ስም ታፍነው በእስር ላይ እንደሆኑ ከተረጋገጠ የአብን አመራሮችና አባላት ውስጥ የተፈቱት ሁለት ብቻ ናቸው። ከቀሪዎቹ አብዛኞቹ ገና ወደ ፍርድ ቤት አልቀረቡም። ብዙዎች ድብደባና እንግልት የደረሰባቸው ሲሆን […] Read more »

HR6600 በአማርኛ.

117ኛ ምክር ቤት 2ኛ ስብሰባ HR 6600  በኢትዮጵያ የመረጋጋት፣ የሠላም እና የዴሞክራሲ ጥረቶችን ለመደገፍ፡፡ የአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 27፣ 2014 (እ.ኤ.አ. ፌብሪዋሪ 4፣ 2022)አቶ ማሊኖውስኪ (ራሳቸውን፣ የካሊፎርኒያዋን ወ/ሮ ኪም፣ […] Read more »

ወንድማችን መቶ አለቃ አግዘው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየን!

ለዉድ የኢትዮ ጀርመን ግብረሃይል አባላት::ወንድማችን መቶ አለቃ አግዘው ከዚህ ዓለም በሞት እንደተለየን ሰምታችኋል:: ለአንዴም ለመጨረሻም ሳይሰናበተን እስከወዲያኛው አሸለበ ። በቃ አጣነው።በወንድም አግዘው ተሾመ ህልፈት ምክንያት ፣ በማህበራችን አስተባባሪነት በገንዘብም ሆነ […] Read more »

ሰላማዊ ሰልፍ በፍራንክፉርት ጀርመን

Read more »

Afrika’s Grösster Staudamm – Nil

Ihr Bau sorgt seit Jahren für Konflikte, nun ist die erste Turbine an der »Gerd«-Talsperre in Betrieb gegangen. Noch ist die Sperre nicht fertig – und der Streit zwischen den […] Read more »

Friedenspreis von Abiy Ahmed aberkennen !

Mit Preisen ist das so eine Sache. Die einen empfinden das als Ansporn für die Zukunft, die anderen ausschließlich als Dank für bereits Geleistetes. Bei Friedenspreisen ist das nicht anders. […] Read more »

Spende für Äthiopien – Donation for Ethiopia

Äthiopier brauchen lebensrettendes medizinisches Zubehör.Bitte helfen Sie, was Sie können. Wenn Sie nach Äthiopien reisen, nehmen Sie bitte die folgenden Gegenstände mit.Sie können auch rezeptfreie medizinische Lösungen für kopfschemerzen wie […] Read more »

ኢሚግሬሽን ጥሪን ተቀብለው የሚመጡ እንግዶቹን ለመቀበል ተዘጋጅቻለሁ አለ!

ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የ “ 1 ሚለየን ወደ አገር ቤት “ ጥሪን ተቀብለው የሚመጡ እንግዶቹን ለመቀበል ተዘጋጅቻለሁ አለ:: አዲስ አበባ ፣ ህዳር 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሚግሬሽንና ዜግነት […] Read more »

Demo in Frankfurt

Read more »

ሰላማዊ ሰልፍ በብራስልስ !

ቤልጅየምን ጨምሮ ከጀርመን፣ ኔዘርላንድ፤ እና ፈረንሳይ የተሰባሰቡ እጅግ በርካታ መሆናቸው የተገለጸው እነዚህ ወገኖች የአውሮጳ ሕብረት በወቅታዊው የኢትዮጵያ ጉዳይ አቋሙን እንዲፈትሽ ጥሪ አቅርበዋል። holdbarhet nespresso kapslervinglas boda novaqatar airways handgepäck gewichtחוק […] Read more »

የኢትዮ ግብረሃይል በጀርመን!

የኢትዮጵያዉያን ግብረሃይል በጀርመን ዋትሳፕ ዉይይት ይቀላቀሉ ! Read more »

የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ የተኩስ አቁም ማወጁ ትክክለኛ ነው::

ሰኔ 23/2013 (ዋልታ) – የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል የተኩስ አቁም ማወጁ ትክክለኛ እርምጃ መሆኑን የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሀማት ገለጹ። የኮሚሽኑ ሊቀ መንበር ኢትዮጵያ የወሰደችው ሰብአዊነትን ቅድሚያ የሰጠ […] Read more »

ቡሩንዲ የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ ለመሆን የግድቡን መጠናቀቅ እየጠበቀች ነው።

ቡሩንዲ የኤሌክትሪክ ኃይል ለመግዛት የታላቁ ህዳሴ ግድብን መጠናቀቅ እየጠበቀች ነው ተባለአዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ቡሩንዲ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ተጠቃሚ ለመሆን የታላቁ ህዳሴ ግድብን መጠናቀቅ እየጠበቀች መሆኑ […] Read more »

የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ከ30 ኤምባሲዎች በላይ እንደሚዘጋ ይፋ አድርጓል።

የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ከሰላሳ ኤምባሲዎች በላይ ከነሀሴ 15, 2013 በኋላ እንደሚዘጋ ይፋ አድርጓል። በሚዘጉ ኤምባሲዎች ውስጥ የሚሰሩ ከ300 በላይ ዲፕሎማቶች ወደ ሀገራቸው እንደሚመለሱ ለኤምባሲዎቹ በደብዳቤ አሳውቋል።ከሚዘጉ ኤምባሲዎች በተጨማሪ በማይዘጉ […] Read more »

ኢትዮጵያ ግድቡን መሙላት ማቆም አትችልም!

አለመግባባቱ ወደ ግጭት ያመራል የሚል ስጋት በመጫሩ ዕለተ ሐሙስ የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ ጉዳዩን ይዞ በጠረጴዛ ዙሪያ ሊመክር ነው። ግብፅና ሱዳን፤ ኢትዮጵያ ብቻዋን መክራ ሁለተኛውን ዙር የታላቁ […] Read more »