ጀርመን በአሁኑ ሰዓት የተመዘገቡ ከ160ሺ በላይ ቫይረሱ ያለባቸው ሲገኙ፣ ከ6ሺ በላይ ህይወታቸው አልፏል። ከ120ሺ በላይ ሲያገግሙ ከ2.5 ሚሊዮን በላይ ምርመራዎች ተደርገዋል። ቢሆንም እስካሁን እንደተፈራው ወረርሽኙ ሃኪም ቤቶችን አላጨናነቀም። 20ሺ ከሚሆኑ […] Read more »
በጀርመን ለምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፤አገራችን ኮሮና ቫይረስን/COVID -19 ለመከላከል በምታደርገው ጥረት ከጎኗ በመሰለፍ የበኩላችሁን ድርሻ ማበርከት የምትፍልጉ ኢትዮጵያውያንንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከታች በተጠቀሰው የጽ/ቤታችን ሂሳብ ቁጥር በመጠቀም አገራዊ ግዴታችሁን እንድትወጡ […] Read more »
ባለፈው አርብ በተህዋሲው የተያዘ ሐኪም ያገኛቸው መራሂተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል ራሳቸውን ለ14 ቀናት አግለዋል።ሜርክል በጀርመን የተህዋሲውን ሥርጭት ለመቀነስ የወጣውን አዲስ ገደብ ትናንት ይፋ ካደረጉ በኋላ ነበር ሐኪሙ በኮሮና ተህዋሲ የተያዙ […] Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ ለቡድን ሃያ አገራት በጻፉት ደብዳቤ ከኮቪድ-19 [ኮሮናቫይረስ] ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ የ150 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ለአፍሪካ ጠይቀዋል። ይህ ድጋፍ የአፍሪካን የድንገተኛ ጊዜ ጤና አገልግሎትን፣ ለበጀት ድጎማ፣ […] Read more »
የውሃ ሙሌት መቼ መጀመር እንዳለብን የምንወስነው እኛ ኢትዮጵያውያን ብቻ ነን፤ አያቶቻችን በጋራ አደዋ ላይ የሞቱት ሌሎች ሀገራት በእኛ ጉዳይ እንዳይወስኑም ጭምር ነው። ግድቡ ተገንብቶ ይጠናቀቃል፤ ከወዳጆቻችንም ጋር እንመርቀዋለን።”ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ […] Read more »
በአዲሱ የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ጋር ተያይዞ ብዙ የፊስቡክ ገፃችን ተከታታዮች ደጋግማችሁ በአሮጌ እና አዲስ መኪና ላይ የተጣለው የኤክሳይዝ ታክስ ልዩነት እንድናቀርብ በጠያቃችሁት መሠረት የተወሰኑት ከታች በሠንጠረዥ ውስጥ ተዘርዝሯል፡፡ ይህም ከዚህ […] Read more »
#በአዲሱ_የኤክሳይዝ_ታክስ_መሰረት_ያገለገለ_መኪና_ዋጋ ለምሳሌ አንድ ያገለገለ ቶዮታ ቪትዝ 2004 ሞዴል መኪና #በኢትዮጵያ_ገቢዎችና_ጉምሩክ_ሲዲ_ፕራይሰላይ (7,460 ዶላር) ወደ ኢትዮጵያ ሲቀየር245,434 እነደ ትራንስፖርት፣ኢነሹራንስ እና ተጨማሪልዩ ልዩ ወጪዎችን ጨምሮ ፤ 60,000 ብር በጠቅላላው=245,434.00+60,000= #305,434 የኢትዮጵያ ብርይሆናል በዚህም መሰረት […] Read more »
Ethiopian Consulate General Office in Frankfurt 16 February . 2020 በጀርመን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርና ልዩ መልእክተኛ የሆኑት ክብርት አምባሳደር ሙሉ ሰሎሞን በፍራንክፍርትና አካባቢዋ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውን ጋር ተወያዩ፤…………………………………………በጀርመን የኢፌዲሪ ባለሙሉ […] Read more »
እንደምን ዋላችሁ ወገኖቼ !የወንድማችን የነብዩ ተፈሪን ስረዓተ ቀብር አስመልክቶ የመጨረሻው ስንብትና የፀሎት ፕሮግራሙ የሚካሄደው ፍራንክፈርት ከተማ በሚገኘው Niederrad Friedhof Hahn Str. 12. 60528 .frankfurt am Main አርብ/ Freitag 08/11/2019 ጥዋት10: […] Read more »
ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ለ1450 ወጣት የግንባታ ሰራተኞች የእራት ግብዣ በነሐሴ 28 2011 ምሽት አደረጉ:: ወጣቶቹ የግንባታ ሰራተኞች የብሔራዊ ቤተመንግስት ፕሮጀክትን በአፋጣኝ ለመጨረስ ረጅም ሰአታትና ቀን ከሌት ሲታትሩ የከረሙ ናቸው:: ጠ/ሚር […] Read more »
Gleich in seinem ersten Amtsjahr ließ Äthiopiens Regierungschef Abiy Ahmed Dissidenten frei, feuerte korrupte Beamte und besiegelte eine historische Versöhnung. Dafür erhält er nun den Hessischen Friedenspreis. Der Hessische Friedenspreis […] Read more »