Ambassador Mulu Solomon visits Wittenberg

H.E. Ambassador Mulu Solomon paid a working visit to the city of Wittenberg.============================================================H.E. Ambassador Mulu Solomon, Ambassador Extraordinary and Plenipotentiary of Ethiopia to Germany paid a working visit to the […] Read more »

Opening Hours – Frankfurt General Consulate

Read more »

እስረኞች ከሚዲያ ጋር ቃለ ምልልስ እንዲያደርጉ ሕግ ሊወጣ ነው::

28 July 2019ዮሐንስ አንበርብር እስረኞች ከሚዲያ ጋር ቃለ ምልልስ እንዲያደርጉና ሰብዓዊ መብቶቻቸው እንዲጠበቁ የሚያስገድድ ሕግ ሊወጣ ነው ሴት እስረኞች በየጊዜው ሕፃናት ልጆቻቸውን ከማረሚያ ቤት ወጥተው እንዲጎበኙ ይፈቅዳል ፍርድ ቤቶች ሰብዓዊ […] Read more »

Ermias Legesse in Frankfurt

Read more »

ክብርት አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን ከቻንስለር አንገላ መርከል ጋር ተገናኙ::

***********************************************************************በበርሊን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ኤምባሲ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ክብርት ሙሉ ሰለሞን የጀርመኗ ቻንስለር አንገላ መርከል በMeseberg ቤተ መንግስቱ በጠሩት የአምባሳደሮች ስብሰባ ላይ እ.ኤ.አ. ጁላይ 9 ቀን 2019 የተሳተፉ ሲሆን በወቅቱ […] Read more »

ስለ ከተማችን እንምከር – Versammlung in Frankfurt

Read more »

Kenyan banks interested to enter Ethiopia.

#የኬንያ የፋይናንስ ተቋማት ወደ ኢትዮጵያ መግባት እንደሚፈልጉ ተገለጸ። #የተለያዩ የኬንያ የፋይናንስ እና የኢንሹራንስ ተቋማት በኢትዮጵያ መሰማራት እንደሚፈልጉ ገልጸዋል።#የፋይናንስ ተቋማቱ ተወካዮች ከክቡር አምባሳደር መለስ አለም ጋር ትንትና ዛሬ ባደረጉት ውይይት በኢትዮጵያ አሁን ባለው የኢኮኖሚ […] Read more »

ጠ.ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ ለተሰው አመራሮች የማስታወሻ ችግኝ ተከሉ

Read more »

Protest Demo in Frankfurt

Read more »

ከፍራንክፉርት ግብረ ሃይል የተሰጠ መግለጫ

በመላው ጀርመን ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን በሙሉ! ባለፉት አያሌ ዓመታት በሃገራችን በነበረው ዘር ተኮር ፖለቲካና ጠባብ የወያኔ አስተሳሰብ ሳቢያ፣ ብዙሃኑ ኢትዮጵያዊና ትውልደ ኢትዮጵያዊው ማህበረሰብ እንደጠላት ሲቆጠርና የተለያዩ በደሎችና መድሎዎች ሲደረጉበት እንደቆየ ይታወቃል። የዜግነት መብቱን በመንፈግበህይወቱ ቀርቶ አስከሬኑ እንኳ ወደ እናት ሃገሩ እንዳይገባ እስከመከልከል የደረሰ የማናለብኝና የእብሪት ተግባር ሲፈጸምበት እንደነበር የቅርብ ትውስታችን ነው። ይህም ሃላፊነት የጎደለው ፀያፍ ተግባር፣ ኢትዮጵያዊው ማህበረሰብ በያገባኛል ሃገራዊ ቀና መንፈስ፣ በሁለገብ ልማትምሆነ በሃገር ግንባታው ዘርፍ ሊያደርገው የሚገባውን ከፍተኛ አስተዋጽኦ፡ (ከወያኔ ሥርዓት ደጋፊዎች በስተቀረ) አምክኖት ቆይቷል። በሀገራችን የዜጎች መብት እንዲከበር፣ ፍትህና እኩልነት እንዲረጋገጥ፣ ዲሞክራሲ እንዲሰፍን፣ ዲያስፖራው በጽኑ ሲታገል መቆየቱ ግን እውን ነው። ከዚህ አንጻር፣ ይህ የለውጥ አየር በሃገራችን እንዲነፍስ የተጫወተው ቀዳሚ ሚና በታሪክ ከፍተኛ ሥፍራ ያለው ነው። አሁንምቢሆን፣ ይህን የተፈጠረውን ታሪካዊ የለውጥ አጋጣሚ በመጠቀም፣ ሃገራዊ ስር-ነቀል ለውጥና እድገት እንዲረጋገጥ ይበልጥ የተቀናጀና የተጠናከረ የሲቪክ ማህብረሰብ እንቅስቃሴ (Mass activism) ማድረግ እጅግ አስፈላጊ እንደሆነ በመረዳት፦ መላው በጀርመን የሚኖረው የዲያስፖራው ማህበረሰብ ከማንኛውም የፖለቲካ ድርጅት፣ የዘርና የሃይማኖት ወገንተኝነት ሳይለያይ፣ ነጻና ገለልተኛ በሆነ መልኩ ሁሉን አስተባብሮ የሚመራና የሚወክል አካል ስለሌለ፣ በማንኛውም ህዝባዊና ሃገራዊ ጉዳይ ያገባኛል በሚልኢትዮጵያዊ የብዝሐ-አንድነት ታሪካዊ ሃላፊነት መንፈስ፣ ሁሉም ወገን ቀጥተኛ ተሳትፎና አስተዋጽኦ እንዲኖረው ለማስቻል፣ አንድ ጊዜያዊ አስተባባሪ ግብረ-ሃይል (Task force) በቅርብ በጀርመን ተቋቁሞ እነሆ በማስተባበር ላይ ይገኛል። ይህንንም በማስመልከት በቅርብ ቀንህዝባዊ ስብሰባ የምንጠራ መሆኑን አስቀድመን መግለጽ እንወዳለን። ስለሆነም፣ ለሃገር ቀና የሚያስብ ኢትዮጵያዊና ትውልደ ኢትዮጵያዊ ሁሉ! በቀና እና በንጹህ ሃገር ወዳድነትና ተነሳሽነት መንፈስ፣ ከምንግዜውም በላቀ ደረጃ፣ እውቀቱን፣ ልምዱን፣ ሃብቱንና ጊዜውን በመጠቀም አቅሙ በፈቀደ ሁሉ ሀገርን በመታደግ ተግባር ላይ እንዲረባረብናዜግነት ድርሻውን አብሮን እንዲወጣ የከበረ ጥሪ እናቀርባለን። ጊዜያዊ አስተባባሪ ግብረሃል! ጁን፡ 22.6.2019 ዓ.ምፍራንክፈርት-ጀርመን Read more »

Ambassador Mulu Solomon with President Steinmeier

Ambassador Mulu Solomon Bezuneh Presents Letter of Credence=============================================H.E. Mulu Solomon Bezuneh, Ambassador Extraordinary and Plenipotentiary of the Federal Democratic Republic of Ethiopia to the Federal Republic of Germany, has presented […] Read more »

Fekadu Beyene – General Consulate in Stuttgart

Fekadu Beyene Ayana Today I was in Stuttagart ,the capital city of Baden Wurttemberg .It is a home of Porsche and Mercedes Benz.BW is one of the leading economic and […] Read more »

የእርጅና ቅናሽ” ሲቀር የመኪና ዋጋ ጨመረ .

Von DW ኢትዮጵያ ያገለገሉ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎች ወደ ገበያው ሲገቡ ከሚከፈልባቸው ታክስ በእርጅናቸው ምክንያት የሚቀነሰውን የገንዘብ መጠን አስቀርታለች። የገቢዎች ሚኒስቴር ውሳኔውን በይፋ ለመኪና ነጋዴዎች ባያሳውቅም ተፅዕኖ ማሳደር ግን ጀምሯል። ገበያውን የሚያውቁ […] Read more »

በአዲስ አበባ ላይ የሚከተሉት ወንጀሎች በከፍተኛ ሁኔታ እየታዩ ነው::

“አዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ‘ከባድ ወንጀሎች’ ብሎ በሚገልፃቸዉ አደገኛ ወንጀሎች ተጥለቅላቃለች፤በከተማይቱ ታይቶ በማያዉቅ ሁኔታ ከባድ ወንጀሎች በሁሉም ክፍለ ከተሞች የፖሊስ መምሪያዎችና ንዑስ የፖሊስ ጣቢያዎች በብዛት እየተመዘገቡ ነዉ….ቅሚያ ቤት ሰብሮ ስርቆት […] Read more »

Versammlung in Frankfurt

የ ኢትዮዽያ ዲያስፖራ ኤጀንሲ በ ፍራንክፉርት ስብሰባ ያካሄዳል:: ሁሉም ኢትዮዽያዉያን ተጋብዘዋል: Samstag 27.04. 2019 14 Uhr Adresse: in Niderrrad Hahnstr. 68-70 60528 Frankfurt am Main Ethiopian Diaspora Independent Association Read more »