
Mit Preisen ist das so eine Sache. Die einen empfinden das als Ansporn für die Zukunft, die anderen ausschließlich als Dank für bereits Geleistetes. Bei Friedenspreisen ist das nicht anders. […] Read more »

Äthiopier brauchen lebensrettendes medizinisches Zubehör.Bitte helfen Sie, was Sie können. Wenn Sie nach Äthiopien reisen, nehmen Sie bitte die folgenden Gegenstände mit.Sie können auch rezeptfreie medizinische Lösungen für kopfschemerzen wie […] Read more »

ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የ “ 1 ሚለየን ወደ አገር ቤት “ ጥሪን ተቀብለው የሚመጡ እንግዶቹን ለመቀበል ተዘጋጅቻለሁ አለ:: አዲስ አበባ ፣ ህዳር 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሚግሬሽንና ዜግነት […] Read more »

ቤልጅየምን ጨምሮ ከጀርመን፣ ኔዘርላንድ፤ እና ፈረንሳይ የተሰባሰቡ እጅግ በርካታ መሆናቸው የተገለጸው እነዚህ ወገኖች የአውሮጳ ሕብረት በወቅታዊው የኢትዮጵያ ጉዳይ አቋሙን እንዲፈትሽ ጥሪ አቅርበዋል። holdbarhet nespresso kapslervinglas boda novaqatar airways handgepäck gewichtחוק […] Read more »

ሰኔ 23/2013 (ዋልታ) – የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል የተኩስ አቁም ማወጁ ትክክለኛ እርምጃ መሆኑን የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሀማት ገለጹ። የኮሚሽኑ ሊቀ መንበር ኢትዮጵያ የወሰደችው ሰብአዊነትን ቅድሚያ የሰጠ […] Read more »

ቡሩንዲ የኤሌክትሪክ ኃይል ለመግዛት የታላቁ ህዳሴ ግድብን መጠናቀቅ እየጠበቀች ነው ተባለአዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ቡሩንዲ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ተጠቃሚ ለመሆን የታላቁ ህዳሴ ግድብን መጠናቀቅ እየጠበቀች መሆኑ […] Read more »

አለመግባባቱ ወደ ግጭት ያመራል የሚል ስጋት በመጫሩ ዕለተ ሐሙስ የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ ጉዳዩን ይዞ በጠረጴዛ ዙሪያ ሊመክር ነው። ግብፅና ሱዳን፤ ኢትዮጵያ ብቻዋን መክራ ሁለተኛውን ዙር የታላቁ […] Read more »

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዳሴው ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር የሚታየው በጸጥታው ምክር ቤት ሳይሆን በአፍሪካ ህብረት መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚስትር ደመቀ መኮንን […] Read more »

ሰበር ዜና በትግራይ ጉዳይ ላይ ለመምከር የተሰበሰበው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ያለ ስምምነት ተበተነ። አምስት ቋሚ አባላት ያሉት የጸጥታው ምክር ቤት ዛሬ ከሰአት በዝግ ስብሰባ የመከረ ሲሆን አሜሪካ […] Read more »

ሕወሓት በ1967 ዓ.ም. ሲመሠረት አንደኛው መሥራችና ከፍተኛ አመራር የነበሩት አቶ ስብሃት ነጋ (አቦይ)፣ ከባለቤታቸው ሌተና ኮሎኔል ፀአዱ ሪች ጋር ተከዜ አካባቢ በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የአገር መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ Dejene Assefa […] Read more »

Mit viel Pathos lobt Äthiopiens Ministerpräsident die Inbetriebnahme des neuen Mega-Staudamms. Ägypten und Sudan fürchten jedoch um ihre Wasserversorgung – und pochen auf eine rechtliche Vereinbarung. Äthiopiens Ministerpräsident Abiy Ahmed […] Read more »