የሁልጊዜም የኢትዮጵያውያን መሰባሰቢያ የሆነው ኢትዮ ጀርመን የስፖርት እና የባህል ዝግጅት በዘንድሮው አመት June 1&2 በዳርምሽታት ከተማ ሞቅ ደመቅ ብሎ ይጠብቅዎታል ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር ቀጠሮዎን በዚያ ያድርጉ። አዘጋጅ ኢትዮ ዳርምሽታት የወዳጆች ማህበር