ሰበር ዜና
በትግራይ ጉዳይ ላይ ለመምከር የተሰበሰበው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ያለ ስምምነት ተበተነ። አምስት ቋሚ አባላት ያሉት የጸጥታው ምክር ቤት ዛሬ ከሰአት በዝግ ስብሰባ የመከረ ሲሆን አሜሪካ ፣ ፈረንሳይ እና እንግሊዝ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ ጣልቃ ለመግባት የውሳኔ ሀሳብ ቢያቀርቡም #ሩሲያ እና #ቻይና ድምጽን በድምጽ የመሻር መብታቸውን ተጠቅመው የምዕራባዊያኑን እቅድ ውድቅ በማድረግ ስብሰባው ያለ ውጤት እንዲጠናቀቅ አድርገዋል!! ቋሚ አባል ያልሆነችው #ህንድም ውሳኔውን ውድቅ በማድረግ ከኢትዮጵያ ጎን መሰለፏን አረጋግጣለች!! የአጃንስ ፍራንስ ዘገባ እነሆ!!
UN Security Council Session On Tigray Ends With No Agreement
04 Mar 2021 – The UN Security Council today ended a meeting on the crisis in Ethiopia’s Tigray region without any agreement, diplomats said.Veto-wielding Russia and China and non-permanent member India voiced objections to a joint statement on the grounds that it interfered in Ethiopia’s internal affairs, the diplomats told AFP.The current Security Council 15 members are:Permanent members: China, France, Russia, United Kingdom United States Non-permanent members: Estonia, India, Ireland, Kenya, Mexico, Niger, Norway, Saint Vincent and the Grenadines, Tunisia and Vietnam.Thank you Russia
Thank you China
Thank you India